መላ ፍሊት ማናጅመንት ሲስተም ባለ ብዙ አገልግሎትና በገበያው ውስጥ አሉ የተባሉትን የፍሊት ማናጅመንት ሲስተም ምርቶችን አቅርቦሎታል፤ ውስብስብ ከሆኑትና የላቀ ውጤት ካላቸው መከታተያ ሲስተሞች ጀምሮ፤ የግል መከታተያዎች፣ የሞተር ሳይክል መከታተያ እና ተንቀሳቃች ንብረቶችን መከታተል እስከሚያስችሉት ድረስ ያሉትን አስገብተናል። ፍሊት ማናጅመንት ሲስተማችን ፍሊት ማናጀሮችንና ግለሰቦችን ያለማንም እርዳታና በፈለጉት መንገድ ንብረቶቻቸውንና ተሽከረካሪዎቻቸውን እንዲቆጣጠሩ የሚያስችል ሲስተም ነው።

መላ ኮሚውኒኬሽን ቴክኖሎጂ ኃ. የተ.የግ.ማህበር ኮሚውኒኬሽን ኢንደስትሪው ውስጥ በ2011 ተመስርቶ የእርስዎን ፍላጎት ለማሟላት በበቂ ብቃት በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል። የተሽከርካሪ ትራኪንግ ገበያውን ለእርሶ በሚመች ሁኔታ ግልፅ እንዲሆን አድርገናል። መላ ኮሚውኒኬሽን ቴክኖሎጂ ኃ. የተ.የግ.ማህበር የስምሪት ተሽከርካሪዎቾን በአግባቡ መቆጣጠር እንዲችሉ ያስችሎታል። ሲስተሙ የስምሪት ተሽከርካሪዎቾን መከታተል፣ መገምገምና የተሻለ ቅልጥፍና እንዲኖራቸው ያደርጋል። MCT የተመሰረተው በጥሩ ስም እንዲሁም የሰርቪስ ዝግጁነት ላይ ሲሆን የግልፅ ዋጋ እና የአገልግሎት ጥቅማጥቅሞች ተጠቃሚ እንዲሆኑ ይረዳል። ለገንዘቦ ተገቢውን ዋጋ በመስጠታችን ኩራት ይሰማናል። ባለፉት የተወሰኑ አመታት የተሽከርካሪ ትራኪንግ ኢንደስትሪው ከፍተኛ እድገት ያሳየ ሲሆን እኛም ከግዜው ጋር ድርጅታችንን በማዘመን እርሶንም ግንባር ቀደም ለማድረግ ተግቶ ይሰራል። 

  የትራኪንግ ምርቶቻችን PT600, PT502 እና PT500 በድረገፅ ላይ የተመረኮዘ የመቆጣጠሪያ መፍትሄ በመሆናቸው ለበለጠ የስምሪት ተሽከርካሪዎቾን ብቃት እና ውጤታማነትን ያስተማምናሉ። የሞባይል ስልኮን GPRS ኔትዎርክና ሳተላይት GPS በመጠቅም ትራከሮቻችን ቀላልና ብቁ 24/7 የተሽከርካሪ ትራኪንግ፣ አሴት አጠቃቀምና ጥበቃን እንዲያደርጉ ያስችሎታል። በዚህ የስራ ዘርፍ ብቃት ያላቸው የተማረው የሰው ሃይላቸን የእርሶ ፍላጎት መሟላትን ለማረጋገጥ ተግተው ይሰራሉ። አላማችን የመጨረሻ ግባቹህን ማሳካት ነው። ያግኙን ! ስራዎ ላይ ለውጥ እንዴት ለውጥ እንደምናመጣ እናስረዳዎታለን። ባለፉት የተወሰኑ አመታት የተሽከርካሪ ትራኪንግ ኢንደስትሪው ከፍተኛ እድገት ያሳየ ሲሆን እኛም ከግዜው ጋር ድርጅታችንን በማዘመን እርሶንም ግንባር ቀደም ለማድረግ ተግቶ ይሰራል። የትራኪንግ ምርቶቻችን PT600, PT502 እና PT500 በድረገፅ ላይ የተመረኮዘ የመቆጣጠሪያ መፍትሄ በመሆናቸው ለበለጠ የስምሪት ተሽከርካሪዎቾን ብቃት እና ውጤታማነትን ያስተማምናሉ። የሞባይል ስልኮን GPRS ኔትዎርክና ሳተላይት GPS በመጠቅም ትራከሮቻችን ቀላልና ብቁ 24/7 የተሽከርካሪ ትራኪንግ፣ አሴት አጠቃቀምና ጥበቃን እንዲያደርጉ ያስችሎታል። በዚህ የስራ ዘርፍ ብቃት ያላቸው የተማረው የሰው ሃይላቸን የእርሶ ፍላጎት መሟላትን ለማረጋገጥ ተግተው ይሰራሉ። አላማችን የመጨረሻ ግባቹህን ማሳካት ነው። ያግኙን ! ስራዎ ላይ እንዴት ለውጥ እንደምናመጣ እናስረዳዎታለን።