ጂፒኤስ የተሽከርካሪ መከታተያ

 

ጂፒኤስ/ጂፒአርኤስ (GPS/GPRS) መከታተያ ሲስተም ጂኤስኤም/ጂፒኤስ (GPS/GSM) ኔትዎርክ ላይ በመመስረት ለተሽከረካሪዎች በልዩ ሁኔታ የተሰራ ነው። ትክክለኛ የሆነና በቀጥተኛ ሰአት (real-timeተሽከርካሪዎችን መከታተል የሚያስችል አገልግሎት ይሰጣል.

 

እቃዎቻችን የሚሰጡት አገልግሎቶች የአገልግሎቶቻችን ተጠቃሚዎች
 • ቋሚ የተመደበ ሰአት
 • የተንቀሳቀሰበት ሰአት
 • ለጉዞ የፈጀው ሰአት
 • የጉዞ እርዝመት
 • Journey heading changes
 • ጉዞ የተጀመረበትና ያለቀበት ሰአት
 • መቆም የጀመረበትና የጨረሰበት ሰአት
 • ከአግባብ በላይ የፈጠነበትን ክስተቶች
 • Increasing billable hours
 • ኦቨር ታይምን መቀነስ
 • ለጉዞ የሚወጡ ወጪዎችን መቀነስ
 • ለግንኙነት የሚወጡ ወጪዎችን መቀነስ
 • የእድሳት ጊዜዎችን ማሻሻል