መላ ዘመኑ ያፈራውን ፍሊት ማናጅመንት ሲስተም(Fleet Management Systems)ን ይዞሎት ቀርቧል። መላ ፍሊት ማናጅመንት ሲስተም ድረ ገጽን ወይም የኮምፒዩተር ሶፍትዌርንና ጂፒኤስ/ጂፒአርኤስ (GPS/GPRS) ከሳተለይት ጋር በመጠቀም ተሽከርካሪዎቾንና ማሽኖቾን ከየተኛውም የአለማችን ክፍል ሆነው መቆጣጠር የሚያስችል ሲስተም ነው።
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለመመልከት እባኮን ፍላሽ ፕሌየርን ይጫኑ። ፍላሽ ፕሌየርን እዚህ ያገኛሉ።
የመላ ጥቅሞች